1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገንዘብ ዋጋ መቀነስ

እሑድ፣ ነሐሴ 4 2006

በአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት የዶላር ምንዛሪ በሺዎች የሚገመት ሺልንግ የሚሆንባቸዉ ቦታዎች አሉ። ኢትዮጵያ ዉስጥም በህጋዊ መንገድ 2 ብር ከ,40 ሣንቲም ይመነዘር የነበረዉ የአሜሪካን ዶላር እያደር አሁን 20 ብር ሊሞላ የሳንቲም ሽርፍራፊዎች ብቻ ቀርተዉታል።

https://p.dw.com/p/1CsDB
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ