1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገንዘብ ዝውውር ገደብና የነዳጅ ጭማሪ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ የካቲት 3 2013

ወደ ኢትዮጵያ ከውጭ ሃገራት ከሕጋዊው መንገድ በባንክ ገንዘብ ከመላክ ባሻገር የገንዘብ ዝውውር ይፈጸማል። መንግሥት ሕገወጥ የሐዋላ አስተላላፊዎችን ከገበያ ውጪ ለማድረግ ያለመ በሚል የገንዘብ ዝውውር ገደብ ጥሏል።

https://p.dw.com/p/3pAYg
Äthiopien Addis Abeba | Nationalbank
ምስል DW/H. Melesse

መንግሥት፦ «ሕገወጥ የሐዋላ አስተላላፊዎችን ከገበያ ለማስወጣት ነው»

ወደ ኢትዮጵያ ከውጭ ሃገራት ከሕጋዊው መንገድ በባንክ ገንዘብ ከመላክ ባሻገር የገንዘብ ዝውውር ይፈጸማል። መንግሥት ሕገወጥ የሐዋላ አስተላላፊዎችን ከገበያ ውጪ ለማድረግ ያለመ በሚል የገንዘብ ዝውውር ገደብ ጥሏል። ነጋዴዎች በገንዘብ ዝውውሩ ገደብ መቸገራቸውን ገልጠዋል። በሌላ በኩል በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በነዳጅ ላይ የዋጋ ጭማሪ ተደርጓል። የዛሬው ከኤኮኖሚው ዓለም መሰናዶ፦ ስለጭማሪው አንደምታ እና ብሔራዊ ባንክ ስለጣለው የገንዘብ ዝውውር ገደብ በአጭሩ ይቃኛል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ