1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጉዋንታናሞ እስረኞች ዕጣና የአውሮጳ አቋም

ሰኞ፣ ጥር 18 2001

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በኩባ ምድር የሚገኘውን ያሜሪካውያኑን የጉዋንታናሞ ወህኒ ቤት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚዘጉ

https://p.dw.com/p/GgdD
ተጠርጣሪ እስረኛ
ተጠርጣሪ እስረኛምስል AP

ካስታወቁ በኋላ የዓለም ሀገሮች በዚሁ ተግባራቸው ላይ እንዲተባበሩዋቸው ጠይቀዋል። ዛሬ በብራስልስ ስብሰባ የያዙት የአውሮጳ ህብረት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮችም ይህንኑ ጉዳይ አንዱ የውይይታቸው አጀንዳ ያደረጉት ሲሆን፡ ፈረንሳይ፡ ፖርቱጋልና ሉግዘምቡርክ የተወሰኑ የየጎዋንታናሞ እሥረኞችን መቀበል ስለሚቻልበት ሁኔታ የበኩላቸውን ዕቅድ አውጥተዋል። ጉዳዩ የጀርመን የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማከራከር እንደያዘ ይገኛል። ይልማ ሀይለሚካኤል