1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጊኔ ጊዚያዊ ሁኔታ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 2001

የንዑስዋ ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር የጊኔ ኮናክሪ ወታደራዊ መንግስት መሪ ሻምበል ሙሳ ዳዲስ ካማራ በሀገሪቱ ፕሬዚደንታዊውን ምርጫ የፊታችን ታህሳስ ለማካሄድ ወሰኑ።

https://p.dw.com/p/HPpW
ሻምበል ሙሳ ዳዲስ ካማራ
ሻምበል ሙሳ ዳዲስ ካማራምስል AP


ሀገሪቱን ላለፉት ሀያ አራት ዓመታት የመሩት ፕሬዚደንት ላንሳ ኮንቴ ባለፈው ታህሳስ ሲሞቱ ስልጣኑን ህገ መንግስቱን በሚጻረር መንገድ የያዙት ሻምበል ካማራ በዚሁ ውሳኔቸው የጦር ኃይሉ ለዘላለሙ በስልጣን እንደማይቆይና በሀገሪቱ ምርጫ እንደሚያካሂድ የገቡትን ቃል ጠብቀዋል። ይህም ቢሆን ግን ይህንኑ የጦር ኃይሉን ውሳኔ የሚጠራጠሩ ወገኖች አልጠፉም።

DW/DPA/AA

አርያም ተክሌ፣

ተክሌ የኋላ፣

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ