1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋህዲ ደራሲና ደረሰብኝ የሚሉት ማዋከብ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2004

በሶስት ቅፅ የተዘጋጀ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይን የትጥቅ ትግል የተመለከተ ገሃዲ የተሰኘ መጽሐፍ ደራሲ አቶ አስገደ ገብረስላሴ ወከባ እየደረሰብኝ ነዉ ሲሉ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/13ezK
ምስል DW

ከሁለት ዓመታት በፊት ከተጠቀሰዉ መጽሃፋቸዉ ጋ በተያያዘ በግልሰብ ስም ማጥፋት ክስ ቀርቦባቸዉ ጉዳዩ ተዘግቷል፤ የሚሉት አቶ አስገደ ሰሞኑን በፖሊስ ተይዘዉ በስምንት ሺ ብር ዋስ መለቀቃቸዉን ገልጸዋል። ተዘግቷል በተባለ ክስ ድጋሚ መከሰሳቸዉ ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለዉ ነዉ የሚያስረዱት።

ሸዋዬ ለገሰ

ተከሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ