የጋና ምርጫ27 ኅዳር 2001ቅዳሜ፣ ኅዳር 27 2001በነገው ዕለት ጋና ውስጥ አስራ ሁነት ሚልዮን መራጭ ህዝብ የፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎርን ተተኪንና አዲስ ምክር ቤት ይመርጣል።https://p.dw.com/p/GAQzተሰናባቹ ፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎርምስል APማስታወቂያለፕሬዚደንታዊው ምርጫ ሰባት ዕጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል።