1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጠኞና ፖለቲከኞች ፍርድ ቤት ዉሎ

ሰኞ፣ የካቲት 26 2004

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸዉን የጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ፤ እንዲሁም አቶ አንዷለም አራጌና ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ጉዳይ ሲመለከት አርፍዷል። ተከሳሾች ጥፋተኛ በተባሉበት

https://p.dw.com/p/14FLI
ምስል AP

ክስ፤ መከላከያና ምላሽ ይዘዉ ይቀርባሉ ተብሎ የተጠበቀ እንደነበር ሆኖም ያ ባለመሆኑ ተከሳሾች ህንኑ እንዲያቀርቡ ችሎቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ለመጋቢት 17 ቀን 2004ዓ,ም መስጠቱን የወኪላችን የታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ያመለክታል። በተፈረደበት እስረኛ ድብደባ እንደተፈፀመባቸዉ የተነገረዉ አቶ አንዷለምን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾችም እስር ቤት ዉስጥ ገጥሞናል ያሉትን ስጋትም ለችሎቱ አቅርበዋል። ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝሩን ይዟል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ