1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጦች አምድ

ዓርብ፣ መጋቢት 28 1999

የጋዜጦች አምድ ዝግጅታችን የጀርመናውያኑ ዕለታዊ ጋዜጦች « ታገስሽፒግል » እና « ፍራንክፉርተር አልገማይነ ሳይቱንግ »፡ እንዲሁም፡ ያሜሪካውያኑ ዕለታዊ ጋዜጣ « ዘ ኢንዲፔንደንት » ለአፍሪቃ ስለሚሰጠው የልማት ርዳታ ጥቅምና ጉዳትን አስመልክተው ሰሞኑን በአምዳቸው ያሰፈሩትን ሰፋ ያለ አስተያየት ተመልክቶዋል።

https://p.dw.com/p/E0h9