1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጦች ዓምድ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 2001

የፖለቲካ አያያዝ ካልሠመረ፣ ኤኮኖሚ አይዳብርም፣ የምጣኔ ሀብት ችግር ደግሞ፣ ብዙዎች አፍሪቃውያን አደገኛ የሆነ አማራጭ እንዲሹ መገፋፋቱ አልቀረም።

https://p.dw.com/p/HQGx
አፍሪቃውያን ስደተኞች ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ጠረፍ አቅራቢያ፣ምስል AP

ይህ ዓይነቱ አማራጭ፣ የአፍሪቃን ዕድገት የሚገታ ብቻ ሳይሆን፣ ወደ አውሮፓ ለመሰደድ የሚነሳሱትን ወጣቶች ህይወት የሚቀጥፍም ሆነ በአጭር የሚቀጭ መሆኑን፤ ከቀጣዩ የጀርመን ጋዜጦች ዓምድ መገንዘብ ይቻላል። የጀርመን ጋዜጮች ሐተታ፣--በአርያም ተክሌ-

አርያም ተክሌ፣

ተክሌ የኋላ፣