1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት ግድብ ምረቃ

ረቡዕ፣ ጥር 5 2002

የኢትዮጵያን የኃይል ችግር ይፈታል ተብሎ የተነገረለት የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት የኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል ።

https://p.dw.com/p/LV5z
ምስል picture-alliance / dpa

የኃይል ማመንጫ ግድቡን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከኢጣልያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንኮ ፍራቲኒ ጋር መርቀው ከፍተዋል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ