1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግልጽ ጽዳትና ጥንቃቄ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2009

በሰዉነታችን የተለያዩ ክፍሎች ለጤንነት የሚያስፈልጉና የተፈጥሮ ሚዛኑን የሚያስጠብቁ ባክቴሪያዎች ወይም ተሐዋሲያን እንዳሉ ያዉቃሉ? የእነዚህ አስፈላጊ ተሐዋሲን  መኖር በሚገባቸዉ ስፍራ አለመኖር ወይም ቁጥራቸዉ ማነስ ደግሞ የጤና ቀዉስን ማስከተሉንስ?

https://p.dw.com/p/2UDZk
Symbolbild duschen Dusche Haare waschen
ምስል Fotolia/gradt

የግልጽ ጽዳትና ጥንቃቄ

መታጠብ የግል ንጽሕናን ለመጠበቅ ከሚረዱ ዋነኛ ነገሮች ቀዳሚዉ መሆኑ ይታወቃል። አስተጣጠብ ግን ጥንቃቄ ያሻዋል። ማብራያ እና ምላሹን በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የማሕፀንና ፅንስ ክፍል የድህረ ምረቃ መርሃ ግብር ዳይሬክተር የሆኑን የዶክተር ባልካቸዉ ንጋቱ ከአንድ አድማጭ ለቀረበ ጤና ነክ ጥያቄ ከሰጡት ማብራሪያ ያገኛሉ። የድምጽ ዘገባዉን ያድምጡ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ