1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግሎባል ፈንድና ወባ የመከላከል ዘመቻ

ሰኞ፣ ጥቅምት 26 2005

ግሎባል ፈንድ የተባለዉ ተቋም በተለይ የወባ በሽታን ለመከላከል በሚደረገዉ ዘመቻ በአፍሪቃ በበሽታዉ ለሚጠቁ ሀገሮች የሚሰጠዉ እርዳታ በትክክል ጥቅም ላይ ዉሎ እንደሆነ መገምገሙን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።

https://p.dw.com/p/16d9P
ምስል CC/Armed Forces Pest Management Board

ድርጅቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘመቻዉ ከተጀመረ አንስቶ ከአንድ ቢሊዮንአምስት መቶ ሚሊዮን ዶላር በላይ መመደቡ ተገልጿል። ይህን አስመልክቶ ከጤና ጥበቃ ባለስልጣን፤ ከመድሃኒት አከፋፋይ ድርጅት፤ ወባን ለመከላከል ከሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ያገኘዉን መረጃ አጠናቅሮ ጌታቸዉ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ