1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግሪኩ ተቃውሞ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 2 2001

ባለፈው ቅዳሜ´በግሪክ የተቀሰቀሰው አመፅ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ።

https://p.dw.com/p/GDwo
ተቃዋሚዎችና ፖሊስ ሲጋጩምስል picture-alliance/Bildfunk

አመፁ በአቴንስ ብቻ ያደረሰው ኪሳራ ወደ ሁለት መቶ ሚሊዮን ዩሮ ነው የተገመተው ። ጥቃት የደረሰባቸው ሱቆች ቁጥር ወደ አምስት መቶ ስልሳ አምስት ተጠግተዋል ። ረብሻው በሀገሪቱ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ላይም ጥላ አጥልቷል ።