1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመናውያን ስጋት

ማክሰኞ፣ መስከረም 2 2004

የግሪክን ምጣኔ ሃብት ከውድቀት ለማዳን የአውሮፓ ህብረት የተስማማበት ለግሪክ የሚሰጠው ሁለተኛ ዙር ብድር የሰሞኑ የጀርመን ህዝብና ፓለቲከኞች የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኗል ።

https://p.dw.com/p/RlRR
ምስል picture alliance/dpa

ግሪክ የምትበደረውን ገንዘብ መክፈል መቻሏን የሚጠራጠሩ ፣ ጀርመን ለግሪክ ብድር እንዳትሰጥ እያሳሰቡ ነው ። በአብዛኛዎቹ አስተያየት ብድር የመመለስ አቅም አይኖራትም ብለው ለሚጠራጠሯት ግሪክ ገንዘብ ማበደሩ አያዋጣም ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በጀርመናውያን ስጋትና በግሪክ የፋይንናስ ቀውስ መዘዝ ላይ ያተኩራል ።

ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ