1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብርና ሚኒስቴር የእህል እርዳታ ጥሪ

ረቡዕ፣ የካቲት 18 2001

የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ለ4ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺ ዜጎች የ591 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልግ ይፋ አደረገ።

https://p.dw.com/p/H1EX
የለም ምድር ወጣቶች
የለም ምድር ወጣቶችምስል UN Photo/Rick Bajornas

አስቸኳይ የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገዉን ወገን ቁጥር በተመለከተ፤ መግለጫዉን የሰጡት ባለስልጣን በአገሪቱ ድርቅ በሚያጠቃቸዉ አካባቢዎች በዘላቂነት በሚካሄደዉ የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር ከታቀፉ ዜጎች ጋ ልዩነት እንዳለዉ አብራርተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ መግለጫዉን ተከታትሎ ይህን አድርሶናል።

Getachew Tedla

Shewaye Legesse ,Hirut Melesse