1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብፅ ሕዝባዊ ዓመፅ 1ኛ ዓመትና ሂውመን ራይትስ ዎች

ረቡዕ፣ ጥር 16 2004

ግብፅ ዉስጥ የተቀጣጠለዉ ህዝባዊ አመፅ ዛሬ አንድ ዓመቱን ደፈነ።

https://p.dw.com/p/13pFS
Executive Director of Human Rights Watch Ken Roth presents the Human Rights Watch World 2009 Report and HRW's most recent research of the conflict in Gaza, during a press conference, in Geneva, Switzerland, Monday, Jan. 26, 2009. (AP Photo/Keystone, Salvatore Di Nolfi)
የ HRW ኃላፊ ኬኔት ሮዝምስል AP

ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለአረቡ አለም የለውጥ እንቅስቃሴ የተሻለ ድጋፍ እንዲሰጥ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት HUMAN RIGHTS WATCH ጠየቀ። ድርጅቱ ሰሞኑን ይፋ ባደረገዉ ዓመታዊ ዘገባው በዓለም ዙሪያ እኢአ በ2011 የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ተንትኗል። ቪክቶሪያ ክሌበር የፃፈችውን ዘገባ ልደት አበበ አጠናቅራዋለች።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ