1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብፅ መገናኛ ብዙሀን ፀረ ሙባረክ ዘመቻ

ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2003

በህዝባዊ አመፅ ከሥልጣን የወረዱት የቀድሞው የግብፅ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባራክ የፊታችን ነሐሴ ለፍርድ ይቀርባሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው ። በአሁኑ ሰዓትም በሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ፀረ ሙባረክ ቅስቀሳዎች በስፋት እየተሰራጩ ነው ።

https://p.dw.com/p/RRR0
ምስል picture-alliance/dpa

ከሁሉም በተለይ በመንግሥት መገናኛ ብዙሀን ሆን ተብሎ የሚቀርቡት እነዚህ ቅስቀሳዎች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የህዝቡ ቁጣ እንዲባባስ በማድረግ ላይ ናቸው ። ከካይሮ የዶቼቬለው ማርቲን ዱርም እንደዘገበው ቅስቀሳዎቹ በመንግሥት መገናኛ ብዙሀን እንዲተላለፉ የሚያነሳሱት ደግሞ በሙባረክ አገዛዝም እነዚህኑ መገናኛ ብዙሀንን ለዓላማቸው ማራመጃ ይጠቀሙባቸው የነበሩ ሰዎች ናቸው ። ዝርዝሩን ሂሩት መለሰ ታቀርበዋለች ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ