1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብፅ ገዥ ፓርቲና ተቃውሞው

ሐሙስ፣ ግንቦት 8 2005

ግብፅን የሚያስተዳድረው የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር(ድርጅት) የቱን ያህል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ነው? ሥልጣን ከመያዙ በፊት የነበረው ተቀባይነትና የአሁኑ እንዴት ይገመገማል? በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱን እየለቀቁ፣ አባልነታቸውን እየሠረዙ የሚወጡ ግብጻውያን

https://p.dw.com/p/18ZZv
ምስል Reuters

በቅሬታ እንደሚናገሩት ከሆነ፣ ይኸው የአገሪቱ ገዥ ፓርቲ፣ ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብትን ፈጽሞ የማይቀበል አምባገነነ ድርጅት ነው። ማትያስ ዛይለር ያቀረበውን ዘገባ ፣ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ