1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአንድ ዓመት ክንዉን በፎቶ 

ሰኞ፣ መጋቢት 23 2011

የኢትዮጵያዉ ዶ/ር ዐቢይ መሐመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዉ ከተሾሙ ነገ አንድ ዓመት ይሞላቸዋል።  ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ፤ በዓመቱ ዉስጥ ያከናወንዋቸዉ አበይት ተግባራትን የሚዳስስ የፎቶ ዓዉደ ርዕይ መዲና አዲስ አበባ ላይ በሚገኘዉ በሚለንየም አዳራሽ ለተመልካች ክፍት ሆንዋል።

https://p.dw.com/p/3G2wH
Äthiopien Diskussion zwischen den PM Abiy Ahmed und Opposition
ምስል DW/Y.-G. Egiziabher

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ክንዉን በፎቶ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ አንድ ዓመት ውስጥ በተከናወኑ አወንታዊ ተግባራት እና ተግዳሮቶች ላይ የተለያዩ ህዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነዉ ። የኢትዮጵያዉ ዶ/ር ዐቢይ መሐመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዉ ከተሾሙ ነገ አንድ ዓመት ይሞላቸዋል።  ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ፤ በዓመቱ ዉስጥ ያከናወንዋቸዉ አበይት ተግባራትን የሚዳስስ የፎቶ ዓዉደ ርዕይ መዲና አዲስ አበባ ላይ በሚገኘዉ በሚለንየም አዳራሽ ለተመልካች ክፍት ሆንዋል።  ዓዉደ ርዕዩ በይፋ ሲከፈት በሥነ-ስርዓቱ ላይ የነተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተገኝቶ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። 

ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ