1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠ/ሚኒስትር መለስ ጋዜጣዊ መግለጫ

ዓርብ፣ መጋቢት 10 2002

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በትናንትናዉ እለት የተለያዩ መግለጫዎችን ሲሰጡ መዋላቸዉ ተጠቅሶአል።

https://p.dw.com/p/MXh3
ምስል AP Photo

VOA የአማረኛዉ ራድዮ በብዙ ረገድ ለጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር ትንሽም እንኳ ደንታ ሳይኖረዉ በአፍራሽ ፕሮፖጋንዳ ላይ ማተኮሩን ተገንዝበናል ማለታቸዉ ታዉቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምርጫዉ በሚደረግ ዝግጅት ሂደት የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚያሰሙት ቅሬታ፤ የአሜሪካን መንግስት የሰብዓዊ መብቶች ይዞታን አስመልክቶ ያወጣዉን ዘገባምንም አስመልክተዉ ከጋዜጠኞች ለቀረቡ ላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ፣
ሸዋዪ ለገሰ