1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥርስ ጽዳት አጠባበቅ

ረቡዕ፣ የካቲት 1 2009

የጥርስ እና የአፍ ንፅህናን መጠበቅ አስፈላጊ ነው። እንደ ጥርስ ሀኪሞች ምክር ፣ ጥርስ ከሁለት እና ከሶስት ዓመት ጀምሮ  ቢያንስ በቀን ሁለቴ፣ በተለይ ከምግብ በኋላ ማጽዳት ለጥርስ ደህንነት ጠቃሚ ነው። ሰዎች ይህን ካላደረጉ ለጥርስ በሽታ እና ለመጥፎ የአፍ ጠረን ሊጋለጡ እንደሚችሉ ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ።

https://p.dw.com/p/2XBSx
Gebiss Plastik Zahnbürste Zähne putzen
ምስል Colourbox/R.Byron

M M T/ Ber. Mekelle(Zahnreinigung) - MP3-Stereo

ሰዎች ጥርሶቻቸውን እንደሚገባው በጽዳትካልያዙ እና ካልተንከባከቡ ለጥርስ በሽታ እና ለመጥፎ የአፍ ጠረን ሊጋለጡ እንደሚችሉ ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ።

 ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ