1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥቁር ሰው አልበም ምረቃ

ረቡዕ፣ ግንቦት 29 2004

ተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዲ አፍሮ ፣ጥቁር ሰው በሚል ርዕስ በቅርቡ ያወጣውን ዘፈንና የዘፈኑን ማጀቢያ ፊልም ትናንት ምሽት በሂልተን ሆቴል አስመርቋል ። ጥቁር ሰው »ቴዲ አፍሮ ለመላዉ ጥቁር ህዝብ ኩራት ያቀዳጀዉን የአድዋ ድል በማዘከር፤

https://p.dw.com/p/159kP
ምስል AP

ተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዲ አፍሮ ፣«ጥቁር ሰው» በሚል ርዕስ በቅርቡ ያወጣውን ዘፈንና የዘፈኑን ማጀቢያ ፊልም ትናንት ምሽት በሂልተን ሆቴል አስመርቋል ።
«ጥቁር ሰው »ቴዲ አፍሮ ለመላዉ ጥቁር ህዝብ ኩራት ያቀዳጀዉን የአድዋ ድል በማዘከር፤ ዳግማዊ ሚኒልክንና በአድዋ ጦርነት የተጋደሉትን የጦር መሪዎቻቸውን ያወደሰበት የሙዚቃ ሥራ ነው። ለሥራው ወደ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ እንደወጣ እና ከ450 በላይ ተዋንያንም እንደተሳተፉበት ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ።

ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ