1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥቁሮች ኑሮ ከአፓርታይድ 20 ዓመታት በኋላ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2006

ከ20 ዓመት በፊት በዘረኛው የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ሥር በርካታ የሀገሪቱ ጥቁር ተወላጆች ሆምላንድ ተብሎ በሚጠራ መንደር እና አካባቢ ብቻ እንዲኖሩ ተደርገው ነበር።

https://p.dw.com/p/1BmFp
Picture-Teaser Südafrika 20 Jahre nach der Apartheid

ዛሬ ዘመነ አፓርታይድ ካከተመ ከ20 ዓመት በኋላም ብዙዎች እንደሚሉት የኑሮዋቸው ሁኔታ ካለፈው ዘመን እምብዛም አልተቀየረም። አሁንም ንፁህ ውሃ እና የኤሌክትሪክ መብራት አገልግሎት የላቸውም። ት/ቤትም በአቅራቢያው ስለሌለ ልጆቻቸው በቀን እስከ አራት ሰዓት መንገድ ተጉዘው መማሩ ግድ ሆኖባቸዋል። በስፍራው የሚገኙ የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች የላኩትን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ሱብሪ ጎቨንድሪ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ