1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱና ደቡብ አፍሪቃ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 27 2000

ለሁለተኛ ጊዜ የተመድ ጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱን የአንድ ወር የፕሬዚደንትነትን ስልጣን የያዘችው ደቡብ አፍሪቃ በዚሁ ጊዜ የአፍሪቃ ጉዳዮች የምክር ቤቱን ትኩረት እንዲያገኙ ጥረት እንደምታደርግ አስታወቀች።

https://p.dw.com/p/E0Z6
የተመድ ጸጥታ ጥበቃ ምክር
የተመድ ጸጥታ ጥበቃ ምክርምስል AP