1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፀሐይ መብራት በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 24 2005

የመስተዳድሩ የመንገዶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀዉ እስካሁን ከሁለት መቶ ኪሎ ሜትር በሚበልጥ ርዝመት ላይ የሚገኙ የመንገድ ላይ መብራቶች በፀሐይ ሐይል ተተክተዋል።

https://p.dw.com/p/188Kf
Aerial view of Addis Ababa © derejeb #42996737
አዲስ አበባምስል derejeb/Fotolia

የአዲስ አበባ መሥተዳድር የበከተማይቱን የመንገድ መብራቶችን ከዉሐ ሐይል (ሐይድሮ ፓወር)፥ ከሚመነጭ ከፀሐይ ሐይል ወደሚመነጭ መብራት እየቀየረ ነዉ።የመስተዳድሩ የመንገዶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀዉ እስካሁን ከሁለት መቶ ኪሎ ሜትር በሚበልጥ ርዝመት ላይ የሚገኙ የመንገድ ላይ መብራቶች በፀሐይ ሐይል ተተክተዋል።የአዲስ አበባ ባለሥልጣናት እንደሚሉት የከተማይቱ የመንገድ ላይ መብራቶች ሙሉ በሙሉ ከፀሐይ ወደሚመነጭ ሐይል ቢቀየር በዓመት ከሃያ-ሰወስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ መቆጠብ ይቻላል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ