1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፀሐይ ኃይል ለልማት

ማክሰኞ፣ መስከረም 27 2001

ስለኃይል አማራጮች ዓለም መነጋገር ከጀመረ ሰነባብቷል።

https://p.dw.com/p/FVnU
ፀሐዬ ዉጪ ዉጪ,,,,,
ፀሐዬ ዉጪ ዉጪ,,,,,ምስል AP
የበለፀገዉ ዓለምን አማራጭ የኃይል ምንጭ ፍለጋ ያስገደደዉ በከርሰ ምድር በተለያዩ አካቢዎች የሚገኙ የቅሪተ አፅም ዉጤት የሆነዉ ኃይል ምንጩ እየተዳከም፤ አንድም የሚያስከትለዉ በካይ አደገኛ ጭስ በከባቢ አየር ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሄዱ ነዉ።