1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፋይናንስ ቀዉሱ ጦስ በአዳጊ አገሮች

ማክሰኞ፣ የካቲት 16 2002

የበለፀጉት አገራትን የምጣኔ ሃብት ያናጋዉ የፋይናንስ ቀዉስ በአዳጊ አገራት ላይም መዘዙ እንደሚያርፍ ሲጠበቅ ቆይቷል።

https://p.dw.com/p/M9Kw
በታንዛኒያ የIMF ዳይሬክተር ገበያዉን ሲቃኙምስል picture-alliance/ dpa

 ምንም እንኳን መጀመሪያ አካባቢ ድሃ አገራትን ቀዉሱ በቀጥታ አይነካም ያሉ ነበሩ። አሁን ግን የዓለም ገበያዉ ቀዉስ ጦስ በእነዚህ አገራት እዉን ሆኗል። በዓለም የተከሰተዉ ቀዉስ መጠኑና ሊያደርስ የሚችለዉ ጉዳት እንዲህ ነዉ ለማለት አዳጋችነቱ እየታየነዉ። 

Andrew Shale/ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ