1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2002

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ አድመዋል ፤ ግንቦት ሰባት ከተባለው ድርጅት ጋር ዓላማቸውን በኃይል ለማስፈፀም ተንቀሳቅሰዋል ፤ በሚሉና በሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ክስ በተመሰረተባቸው ከፍተኛ መኮንኖችና ሲቪሎች ላይ ዛሬ የመጨረሻ የቅጣት ውሳኔ ሰጥቷል ።

https://p.dw.com/p/LAtk
ምስል picture alliance/dpa

በዚሁ ውሳኔ አምስት ተከሳሾች የሞት ቅጣት ሲበየንባቸው ሰላሳ ሶስት ደግሞ የዕድሜ ልክ ዕስራት ተፈርዶባቸዋል ። ከተከሳሾቹም የአንዳንዶቹ ንብረት እንዲወረስ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ አሳልፏል ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ

ተከሌ የኋላ