1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣3ኛ ወንጀል ችሎት ብይን፤

ሐሙስ፣ ጥር 10 2004

ፀረ ሽብርን በሚመለከት ፤ ዐቃቤ ህግ ክስ የመሠረተባቸውን 5 ሰዎች ጉዳይ፣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት፣

https://p.dw.com/p/13mor
Law school © Junial Enterprises #6901686
ምስል fotolia/junial enterprises

በዛሬው ዕለት አንድ ውሳኔ ላይ ደርሷል። ጉዳዩን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ስለችሎቱ ብይን በአጭሩ አብራርቶልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ