1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መግለጫ

ሰኞ፣ ሰኔ 17 2011

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት መግለጫ  በሁለቱም ቦታዎች ምርመራው መጀመሩን ተናግረዋል።

https://p.dw.com/p/3L0hE
Äthiopien Addis Abeba Motorräder aus Stadt verbannt
ምስል DW/Solomon Musche

ከትናንት በስተያ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ የተፈጸሙትን ጥቃቶች የሚያጣራ የወንጀል ምርመራ ቡድን መቋቋሙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።የኮሚሽኑ ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት መግለጫ በሁለቱም ቦታዎች ምርመራው መጀመሩን ተናግረዋል። የባህርዳሩ እና የአዲስ አበባው ጥቃት የተቆራኘ ነውም ብለዋል። መግለጫውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ተከታትሏል።


ሰሎሞን ሙጬ


ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ