1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ እና 19ኛ ምድብ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 12 2008

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ እና 19ኛ ምድብ በሶማሌ ክልል በነዳጅ ፍለጋ ቁፋሮ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ቻይናውያን እና ኢትዮጵያውያንን ከxጥቂት ዓመታት በፊት ገድለዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸውን ሁለት ተከሳሾች ላይ የ16 ዓመት ከአስር ወር የእስራት ቅጣት በይነዋል።

https://p.dw.com/p/1JS6j
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

[No title]

ከዚሁ በተጫማሪም፣ በፀረ ሽብር ሕግ የተከሰሱ 11 የመደውላዊ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ አድምጠው ጥያቄውን ውድቅ አደርገዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ