1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍርድ ቤት ዉሎ

ረቡዕ፣ መጋቢት 19 2004

የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ በሽብር ወንጀል፤ በሀገር ክህደት እናአመፅ በማነሳሳት በሚሉ ተደራራቢ ክሶች መስርቶ የመከላከያ ብይን የተሰጠባቸዉ የሃያ አራት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኛን የመከላከያ ምስክሮች

https://p.dw.com/p/14U2l
Pedestrians walk past the Federal High Court building in Addis Ababa, Ethiopia Tuesday, Nov. 1, 2011. A witness in a terror trial against two Swedish journalists Johan Persson and Martin Schibbye arrested during a clash with rebels in the Ogaden in the country's restive east in July told the court on Tuesday that the pair planned to "support" a rebel group. The two Swedes pleaded not guilty to charges of terrorism during a preliminary hearing Oct. 20 but admitted to having violated immigration laws. (AP Photo)
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Perssonምስል AP

ማድመጡን ዛሬም ቀጥሎ ዉሏል። የተጠርጣሪዎቹን የመከላከያ ምስክሮች ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ ነዉ ለችሎቱ ምስክርነታቸዉን ማሰማት የጀመሩት። ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ እንደገለፀዉ ደግሞ በዛሬዉ ዕለት ስድስት የጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ ምስክሮች ቃል ተሰምቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ