1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍርድ ቤት ዉሎ

ሐሙስ፣ ኅዳር 13 2005

የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ና ወንጀል ችሎት ፣ ልደታ ምድብ፣ በአነ አቡበከር አህመድ መዝግብ ፣ ዐቃቤ ህግ የከሰሣቸውን 31 ተካሳሾች ጉዳይ ዐይቶ ትእዛዝ ሲሰጥ፤ የአነ አቶ አንዱዓለም አራጌን የይግባኝ ሂደት የሚመለከተው ጠ/ፍርድ ቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት፤ ደግሞ የይግባኝ አካሄዱን መርምሮ ለመወሰን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

https://p.dw.com/p/16oKY
ምስል AP

ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር በተገኘበት የ4ኛ ወንጀል ችሎት የልደታ ምድብ ችሎቱን ለመከታተል፣ በርካታ የአሥልምና ሃይመኖት ተከታዮችና ቤተሰቦቻቸው በፍርድ ቤቱ ግቢና ከግቢም ውጭ ተኮልኩለው ውለዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የተከታተለው የነአቶ አንዱዓለም ጉዳይ የታየበት ችሎት በበኩሉ ጉዳዩን ለታኅሳስ 10 ቀን 2005  ዓ ም፣ መቅጠሩን የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ