1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሳይንስ

የፓሪስ የአየር ትርዒት

ረቡዕ፣ ሰኔ 19 2011

53ኛዉ የፓሪስ የአየር ትርዒት (Air Show) በየሁለት ዓመቱ እንደሚደረገዉ ሁሉ ዘንድሮም ለአንድ ሳምንት ያሕል የተለያዩ የበረራ ቴክኖሎጂ ዉጤቶች ቀርበዉበታል።

https://p.dw.com/p/3L8Ln
Paris Air Show 2019
ምስል picture-alliance/NurPhoto/N. Economou

የፓሪስ የዓየር ትርኢት

53ኛዉ የፓሪስ የአየር ትርዒት (Air Show) በየሁለት ዓመቱ እንደሚደረገዉ ሁሉ ዘንድሮም ላዓንድ ሳምንት ያሕል የተለያዩ የበረራ ቴክኖሎጂ ዉጤቶች ቀርበዉበታል።ባለፈዉ ሳምንት በተካሄደዉ ትርዒት የሲቢልና የጦር አዉሮፕላኖች፣ ሄሊኮፕተሮች ፤ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች (ድሮን)ና የበረራ ቴክኖሎጂ ዉጤቶች ለትዕይንት ቀርበዋል።

ሃይማኖት ጥሩነት 

ነጋሽ መሐመድ