1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓርቲዎች ጥምረት

ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2002

አራት ፓርቲዎች ተጣመሩ። በ2002ቱ ሀገራዊ ምርጫ ላይ ድምጽ ያጣነው ስለተበታተንን ነው ይላሉ።

https://p.dw.com/p/P6NZ
ምስል picture alliance/dpa

ዛሬም የኢትዮዽያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለመጣመር አየተወያዩ እየተመካከሩ ነው። መጣመር የቻሉት በእርግጥ ዘለቂታዊ ጥምረት ስለመመስረታቸው ብዙዎችን ያጠራጥራል። በየጊዜው ጥምረት ይካሄዳል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የተጣመሩ አራት ፓርቲዎችን በተመለከተ ይህንኑ ጉዳይ አንስቷል። የኢትዮዽያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥምረት በሚል ዛሬ የተጣመሩት አራቱ ፓርቲዎች የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ ኦብኮ፤ የመላው ኢትዮዽያ ብሄራዊ ንቅናቄ መኢብን፤ የኢትዮዽያ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ ኢዲአን እና የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ናቸው።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ