1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬስ ነፃነት ቀን እና የዶይቼ ቬለ አካዳሚ በአዲስ አበባ

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 26 2011

የፕሬስ ነፃነት ቀን አዲስ አበባ ላይ ሲከበር ከታደሙ ተቋማት መካከል የዶይቼ ቬለ አካዳሚ ይገኝበታል። ተቋሙ ለግለሰቦች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ስልጠና ይሰጣል።

https://p.dw.com/p/3HvW1
Deutsche Welle, Bonn
ምስል M. Becker/dpa/picture alliance

የፕሬስ ነፃነት ቀን እና የዶይቼ ቬለ አካዳሚ በአዲስ አበባ

የፕሬስ ነፃነት ቀን አዲስ አበባ ላይ ሲከበር ከታደሙ ተቋማት መካከል የዶይቼ ቬለ አካዳሚ ይገኝበታል። ተቋሙ ለግለሰቦች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ስልጠና ይሰጣል። ለዘላቂ ዕቅዶችም እገዛ ያደርጋል። የአዲስ አበባው የዶይቼ ቬለ ወኪል ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የአካዳሚውን ኃላፊ አነጋግሯቸዋል።

 ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

እሸቴ በቀለ