1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዚደንት የኬንያ ጉብኝት እና የኬንያ ዝግጅት

ዓርብ፣ ሐምሌ 17 2007

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ኬንያን ለመጎብኘት በነገው ዕለት መዲናዋ ናይሮቢ ይገባሉ። ለዚሁ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት የኬንያ ጉብኝት የኬንያ መንግሥት ከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ ዝግጅት ይዞዋል።

https://p.dw.com/p/1G3rM
Kenia USA Fotoreportage von Kogelo Dorf von Obamas Vorfahren
ምስል Reuters/T. Mukoya

[No title]

ለአሜሪካዊው ፕሬዚደንት ጉብኝት በኬንያ እየተደረገ ስላለው ዝግጅት፣ በተለይም ስለ ፀጥታ ጥበቃው ሁኔታ በኬንያ መዲና የሚኖረው ጋዜጠኛ ፋሲል ግርማ በስልክ አስተያየት እንዲሰጠን ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት ጠይቄው ነበር።

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ