1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዚዳንት ኦባማ ዓመታዊ ንግግር

ሐሙስ፣ ጥር 24 2004

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ በትናንትናው ምሽት ፣ ለ2 ቱ ም/ቤቶች ባደረጉት ንግግር የተንሠራፋውን የኑሮ ልዩነት ማጥበብ፤ የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ መሆኑን አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/13ppZ
ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማምስል dapd

ፕሬዝደንቱ፤ የአስካሁኑን የአመራር ዘይቤ ውጤቶቻቸውን በዘረዘሩበት በዚሁ ንግግራቸው፤ ቀጣይ ራእያቸውንም ይፋ አድርገዋል። ይኸው ለ 3ኛ ጊዜ ያሰሙት ንግግር ፣ ለዳግም ምርጫ ዘመቻ ባኮበኮቡበት ወቅት የቀረበ በመሆኑ በአብዛኛው የምረጡኝ ዘመቻቸውን ርእሰ-ጉዳዮች ቀርጸው ያስቀመጡበት እንደሆነም ተነግሯል---

አበበ ፈለቀ--

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ