1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዚዳንት ኧል ሲሲ ጉብኝት በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2007

የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ ኧል ሲሲ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመጋ ጋር በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ተገናኝተው ዛሬ በሰፊው መወያየታቸዉ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/1EwMA
Ägypten Präsident Abdul Fatah Al Sisis und Äthiopischer Premier Haile-Mariam Dessalegn
ምስል DW/G. Tedla HG

ከዉይይታቸዉ በኋላ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫም ፕሬዝደንት አልሲሲ ንግግሩ ሁለቱ ሃገራትና ሕዝብ ላይ ያለተኮረ እንደነበር አመልክተዋል። የግብፁ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ