1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዝዳት ኦባማ መቶኛ የሥራ-ቀን

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 21 2001

የየመሪዎቻቸዉን የመጀመሪያ የመቶ ቀናት የሥራ አፈፃፀም የመገምገም ይትባሐል ያላቸዉ አሜሪካኖች የኦባማን የእስካሁን ሥራና አሰራር በአብዛኛዉ እንደሚደግፉት እየገለጡ ነዉ

https://p.dw.com/p/Hgc4
ኦባማ 100 ቀን ደፈኑምስል AP/DW-Montage

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ሥልጣን ከያዙ ዛሬ መቶኛ ቀናቸዉን ደፈኑ። የየመሪዎቻቸዉን የመጀመሪያ የመቶ ቀናት የሥራ አፈፃፀም የመገምገም ይትባሐል ያላቸዉ አሜሪካኖች የኦባማን የእስካሁን ሥራና አሰራር በአብዛኛዉ እንደሚደግፉት እየገለጡ ነዉ።የተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች ያሰባሰቡት የሕዝብ አስተያየት እንዳመለከተዉ ወደ ከሥልሳ-አምስት ከመቶ የሚበልጠዉ አሜሪካዉ በፕሬዝዳቱ ሥራና መርሕ ረክቷል።አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

አበበ ፈለቀ/ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ