1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲከኞች እና የምሁራን ውይይት በለንደን

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2003

ከለንደን አርባ ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዉ ሪዲንግ ከተማ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የሁለት ቀናት የፖለቲከኛ እና የምሁራን ውይይት ተካሄደ።

https://p.dw.com/p/PwET
ምስል picture alliance/imagestate/Impact Photos

ከለንደን አርባ ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዋ ሪዲንግ ከተማ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የሁለት ቀናት የፖለቲከኞች እና የምሁራን ውይይት ተካሄደ። በኢትዮጵያ የለም እርሻ ቦታን ለመቆጣጠር እየተደረገ ስላለው ሩጫ፡ ስለሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ስለፖለቲካ ነጻነት የተወያየውን ስብሰባ ያዘጋጀው በአዲሲትዋ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተሰኘው ቡድን ነው። አዘጋጂዎች ተወያይዎች ስለኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታን ለማሳወቅ እና ለጋራ ችግራቸው የጋራ መፍትሄ ለመፍጠር የሚያስችላቸውን መድረክ ከፍቶዋል። ሀና ደምሴ


ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ