የፖለቲካ አራማጆች ውይይት በአዲስ አበባ

አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:26 ደቂቃ
20.05.2019

የሀሳብ ማዕድ

ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ «የሀሳብ ማዕድ» በተባለው መድረክ ላይ ጽሁፎቻቸው አገር የሚያፈርሱ እንዳይሆኑ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። የአሶስየትድ ፕሬስ የኢትዮጵያ ወኪል ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ባዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ የጥላቻ ንግግር መቅጫ ረቂቅ ሕግ ነቀፌታ ቀርቦበታል።

የፖለቲካ አራማጆች (አክቲቪስቶች) በማህበራዊ ድረ-ገጾች የሚያወጧቸውን ፅሁፎች ሃላፊነት በተሞላው መንገድ እንዲጽፉ ተጠየቁ። ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ «የሀሳብ ማዕድ» በተባለው መድረክ ላይ ጽሁፎቻቸው አገር የሚያፈርሱ እንዳይሆኑ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። የአሶስየትድ ፕሬስ የኢትዮጵያ ወኪል ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ባዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ የጥላቻ ንግግር መቅጫ ረቂቅ ሕግ ነቀፌታ ቀርቦበታል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ውይይቱን ተከታትሏል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ተስፋለም ወልደየስ

ተከታተሉን