1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2001

ኢትዮጵያ ውስጥ በመጪዉ 2002ዓ,ም ለሚካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅቱ የጀመረ ይመስላል።

https://p.dw.com/p/HVu5
በ1997ቱ ምርጫ ድምፅ ሲሰጥ
በ1997ቱ ምርጫ ድምፅ ሲሰጥምስል AP

ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ጠንካራ የሆነ አማራጭ የፖለቲካ መርኅ ይዘው ለመቅረብ በመዘጋጀት ላይ መሆናቸው፣ ከሚነገርላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል፣ የ 3 ፓርቲ መሪዎችን አስተያየትና አቋም የሚያንጸባርቅ ቃለ ምልልስ አካሂዷል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ