የ መ ኢ አ ድ ምሬትና ጋዜጣዊ መግለጫ፤ 5 ሐምሌ 2004ሐሙስ፣ ሐምሌ 5 2004የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መ ኢ አ ድ)ዛሬ በ ጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በሽብርተኝነት ስም፤ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግሉ ወደ ጠርዝ እየተገፋ ነው በማለት ገዥውን ፓርቲና መንግሥት በጥብቅ ተቃወመ ። መኢአድ፤ በመግለጫው፤ አያሌhttps://p.dw.com/p/15Wilማስታወቂያ የፓርቲው አመራራር አባላት በሽብርተኝነት ስም እየተያዙ የደረሱበት አልታወቀም። አንዳንዶቹን ደግሞ በታሠሩበት አግንቶ ማነጋገርም ሆነ መጠየቅ አልተቻለም ብሏል። አንድ አባሉ ደግሞ በጥይት ተደብድቦ መገደሉን በመግላጫው ላይ አስታውቋል ። በጋዜጣዊ መግለጫው የተገኘው ታደሰ እንግዳው፣ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ታደሰ እንግዳው ሸዋዬ ለገሠ