1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ «ኤሌክትሮኒክ» ሲጋራ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 2 2006

እጎአ ካለፈው ጥር ወር መግቢያ ወዲህ፣ በአሜሪካ ኒው ዮርክ፤ ቢል ደ ብላሲዮ የተባሉት የዴሞክራት አባል የከተማይቱን የከንቲባነት ሥልጣን ከመረከባቸው በፊት፤ 3 ጊዜ ተመርጠው ከጥር 2002 እስከ ታኅሳስ 2013 ያገለገሉት ከንቲባ ማይክል ሩበንስ ብሉምበርግ፣ ከሚታወቁባቸው ድርጊቶች አንዱ በሲጋራ ማጨስ ላይ ባደረጉትጠንከር ያለ ዘመቻ ነው።

https://p.dw.com/p/1CZ4q