1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ ኦ ዴ ግ ይፋ ምሥረታ፣

ሐሙስ፣ መጋቢት 26 2005

ይኸው ግንባር በአብዛኛውበቀድሞ የ ኦ ነ ግ አመራር አባላት የተቋቋመ ቢሆንም፤ የኦሮሞ ህዝብ ከመገንጠል ይልቅ ከሌላው የኢትዮጵያ ብሔርና ብሔረሰብ ጋር በጋራ በመታገል መብቱን ሊያስከብር ይችላል የሚል የፖለቲካ ራእይ የሠነቀ ነው ሲሉ የግንባሩ ከፍተኛ የአመራር አባል ተናግረዋል ።

https://p.dw.com/p/18ABJ


የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በመባል የሚጠራ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት መቋቋሙ ይፋ ተደረገ።ከዋሽንግተን ዲ ሲ ፣ አበበ ፈለቀ የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው፤ ይኸው ግንባር በአብዛኛውበቀድሞ የ ኦ ነ ግ አመራር አባላት የተቋቋመ ቢሆንም፤ የኦሮሞ ህዝብ ከመገንጠል ይልቅ ከሌላው የኢትዮጵያ ብሔርና ብሔረሰብ ጋር በጋራ በመታገል መብቱን ሊያስከብር ይችላል የሚል የፖለቲካ ራእይ የሠነቀ ነው ሲሉ የግንባሩ ከፍተኛ የአመራር አባል ለዶቸ ቨለ ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ