የ Global Integrity ዓመታዊ ግምገማ፣5 ግንቦት 2003ዓርብ፣ ግንቦት 5 2003ኢትዮጵያ ፤ ከሙስና የጸዳ መልካም አስተዳደርን በማራመድ ረገድ በያመቱ ተከታታይ የሆነ ዕድገት ማሳየት አልቻለችም ሲል አንድ ጥናት ጠቆመ።https://p.dw.com/p/RNrBማስታወቂያ«ግሎባል ኢንተግሪቲ» የተባለው ይኸው ተቋም ፤ ኢትዮጵያ በአንደኛው ዓመት ያሳየችውን መሻሻል፣ በሌላው ዓመት እያጠፋች ላለፉት ዓመታት ዘልቃለች ብሏል። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ እንደሚከተለው ያቀርበዋል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሠ