1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ WFP እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ስምምነት

ሐሙስ፣ ሰኔ 10 2002

የተመ የዓለም የምግብ ድርጅት ድርቅ በጎዳቸው አካባቢዎች ለሚኖረው ህዝብ መርጃ የሚሆነውን ምግብ ከሀገሪቱ አምራቾች ለመግዛት የሚችልበትን ስምምነት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተፈራረመ።

https://p.dw.com/p/NtEw
ምስል AP

በውሉ መሰረት፡ የዓለሙ መንግስታት ድርጅት መስሪያ ቤት ማንም ሰው ሊሳተፍ በሚችልበት ጨረታ ግዢውን ሊያከናወን እንደሚችል የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኃላፊ ዶክተር ኢሌኒ ገብረመድህን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለስ