1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ11 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2010

የ 11ዱ ሀገር አቀፍ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት መንግሥት አንዳንድ የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት ትናንት በደረሰው  ዉሳኔ ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ። በፀረ ሽብር ሕግ ስም የታሰሩ ሁሉ፣ ጋዜጠኞች ፣ የድረ ገጽ ጸሀፍት ጭምር እንዲፈቱ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ መሪዎች ጠይቀዋል።

https://p.dw.com/p/2qMSr
Äthiopien Pressekonferenz der Opposition in Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedla HG

ጋዜጣዊ መግለጫ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ