1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የሆኑ 16 ፓርቲዎች የሚጠቃለሉበት ጥምረት በዛሬው ዕለት በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። በኢትዮጵያ የሚታዩትን ፖለቲካዊ ችግሮች ለማስወገድ የብሔራዊ እርቅ አጀንዳ ይዞ መቅረብ አስፈላጊ መሆኑን የተለያዩት ፓርቲዎች ተጠሪዎች አመልክተዋል።

https://p.dw.com/p/1JyZn
Äthiopien Oppositionsparteien Forum
ምስል DW/G. Tedla Hail Giorgis

[No title]

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ